ጎሽ የጤና ትምህርትና ምክር በአማርኛ
አዘጋጅና አቅራቢ ዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ
Community health
education in Amharic
Copyright 2013. Gosh Health.
All Rights Reserved.
Featured
Amazing documentaries about Ethiopia Must Watch
Heritage
ደረጃ (ትርጉም) | Hgb A1c % | FBS (mg/dl) | OGTT (mg/dl) |
| ጤናማ | Below 5.7 | 99 or below | 139 or below |
ቅድመ ሰኳር በሽታ | 5.7 to 6.4 | 100 - 125 | 140 - 199 |
| የስኳር በሽታ | 6.5 or above | 126 or above | 200 or above |
FBS= Fasting Blood Sugar
OGTT= Oral Glucose tolerance Test
HISTORY
HEALTH
አዬ ልጄ ልጄ እንጀራ ብሎ ተሻገረና
ያለ ዕድሜው ተሹሞ
ቀይ ባሕር ገባልኝ ፈርኦን ሆነና
አይ ጊዜ አይ ንቀት
ተንበርክኮ ያገባትን ተኝቶ ፈታት
አዚህ ነጮች አገር ቀንና ሌሊቱ አልለይ ብሎኝ
ለናንተ በርቶ ይሆን ለኔስ ጨለመብኝ
ከጥምቀት ግጥሞች
እንኳን ለታቦቱ ለታዳጊው ጌታ
ሲያደገድግ ያድራል ለሴት ጋለሞታ
በሽሩባሽ አምለካ ባንዲቱ ዘለላ
እሾህ ወጋኝ ብለሽ ቅሪ ወደ ኃላ