ጎሽ የጤና ትምህርትና ምክር በአማርኛ
አዘጋጅና አቅራቢ ዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ
Community health
education in Amharic
የተደበቀው ማስታወሻ መጽሐፍ ትረካ
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ስዊድናዊ ሀኪም የነበሩት በጦር ግንባር በኣካል በመገኝት የዘገቡት እውነተኛ አስገራሚ የኢትዮጵያውያን የተጋድሎ ታሪክ፡፡ ኢትዮጵያ ምን ያህል መስዋዕት እንደተከፈለባት ገላጭ ጽሁፍ፡፡ ከዚህ ቀደም በህትመት የቀረበ ሲሆን፣ አሁን ግን አግባብ ባልሆነ መንገድ በዲጂታል አየተሠራጨ የሚገኝ፡፡ ጸሀፊዎቹ ከጠዋቱ ታሪኩን ለኢትዮጵያውያን ለማስታወቅ አላማቸው ሰለሆነ፣ ለማንበብ ጊዜ ለማይመቻቸው በትረካ የቀረበ፡፡
የመጽሐፍ ትረካ 2
ኢትዮጵያ ባውሮፓ ዲፕሎማሲ እንዴት ተረፈች?
የአባይ ወንዝ ችግር መንስኤ
የአድዋ ጦርነት መንስኤ
የመጽሐፍ ትረካ 1 መቅደላ የቴዎድሮስ ዕጣ
ስለ አጼ ቴዎድሮስ ያልተሰሙ ያልተነገሩ ዕውነታዎች
ሰለ መቅደላ ዘመቻና ሰለ ንጉሡ ፍፃሜ በዝርዝር
ይህንን መጽሐፍ ከላነበቡ ወይም ካላዳመጡ ስለ አጼ ቴዎድሮስ በቂ ዕውቀት…
ስለ መጽሐፉ የተሠጡ አስተያየቶችን ለማንበብ
ክፍሎችን ለማዳመጥ ከታች ያሉትን ይጫኑ