​ጎሽ የጤና ትምህርትና ምክር በአማርኛ


አዘጋጅና አቅራቢ 
ዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ

Community health 

education in Amharic 

Health and History

በጎንደር የፋሲል ግቢ ግንቦች ጥገና 
ወቅታዊ መረጃ

የአጼ ምኒልክ እውነተኛ ድምፅ 
ትምህርት ልናገኝበት የሚገባው በራሳቸው በአጼ ምኒልክና 
በህዝቡ የተከበረው የአድዋ 7ኛ አመት መታሰቢያ ታሪክ ባጭሩ

01/20/2025

በቅርቡ በታየው የፋሲል ግቢ ግንቦች ጥገና ጉዳይ ከፕሮጀክቱ ሃላፊ ከአርክቴክት ፋሲል ጊዮርጊስ ጋር ሶስተ ሰአታት የረዘመ ጥያቄና መልስ ተካሄዷል፡፡

ዋና ዋና በተባሉ ጥይቄዎች ላይ አርክቴክት ፋሲል የሠጡትን መልሶች ወደፊት በአጫጭር ምሰሎች አናቀርባለን፡፡ ሌሎች ተጨማሪ አዲስ የሚወጡ መረጃዎችን በአርክቴክ ፋሲል መልካም ፈቃድ የምናጋራ ስለሆነ ተከታተሉ፡፡

በፎቶግራፍ ላይ የሚታዩት የመጀመሪያ ዙር ጥገናው እንደተጠናቀቀ የወጡ ናቸው፡፡

የኢትዮጵያ ቅርሶች